እነሆ፥ አዲስ ነገርን አደርጋለሁ፤ እርሱም አሁን ይበቅላል

ትንቢተ ኢሳይያስ 43፥ 19

 

Welcome

Ammanuel Ethiopian Evangelical Church exists Since 1998  to serve God through proclaiming the Good News of Jesus Christ to the people of Portland and beyond so that people may have eternal life, become Christ’s disciples, and be fulfilled spiritually, socially, mentally, and physically so that they become salt and light for the glory of God.

Senior Pastor Abiy Hailu

SERVICE TIMES

Sunday 10:00 AM – 12:30 PM Worship Service.

Friday 6:00 PM – 8:00 PM Prayer Service.

Saturday  5:00 PM – 9:00 PM Young Adults Service.

ተልዕኮ
የቤተክርስቲያናችን ተልዕኮ ከሰዎች ሁሉ ወንጌልን መስበክ ፡ ደቀ መዝሙር ማድረግ ፡ በጌታ ያገኘነውን ሕብረት ማጠናከርና በፍጹም ልብ እግዚአብሔርን ማምለክ ነው።

ራዕይ
በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሰረተ ፡ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል የተቃኘና በክርስቶስ ማዕከላዊንት የሚያምን አምላኩን የሚወድ ሕዝብ ማየት።

ዐበይት እሴቶች
አምልኮ፡– በአምልኮአችን ሁልጌዜ እግኢአብሔርን ከፍ ከፍ እናድርጋለን። [ዮሐ. 4 ፣ 24]
ጸሎት።– በጾምና በጸሎት የእግዚአብሔርን ፊት በመፈለግ እንተጋለን። [ ያዕቆብ 5 ፡ 16]
ሕብረት፡– የተሰጠንን የመንፈስ ሕብረት ለመጠበቅ እንተጋልን። [ኤፌሶን 4 ፡ 3]
ፍቅር፡–ፍቅራችንን በተግባር ለመግለጽ አስፈላጊውን ሁሉ እናደርጋልን።

የወንጌል ስርጭት፡– ወንጌልን ላልሰሙት መስበክ የሁላችንም ሀላፊነት ነው። [ማር 16 ፡ 15]

የአገልጋይነት መንፈስ፡– ሌላውን ለማገልገል ራሳችንን ዝቅ እናደርጋለን። [ማር. 10 + 45 ፡ ዩሐ. 13 ፡ 1-17]

ርኅራኄ፡– መንፈሳዊ ፡ አካለዊ ፡ ስነ ክቦናዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ለመስጠት እንጥራለን። [ዕብ. 13 ፡ 16]
ትውልድን ማፍራት ፡- ተተኪ ትውልድን ለማፍራት እንተጋለን።
ታማኝነት፡– በነገር ሁሉ ታማኝነታችንን ለመግለጽ እንጸጋለን። [1ኛ ጢሞ. 1 ፡ 12]

የእቅዳችን ማእቀፍ
(framework for our Strategic Plan)

3515 NE Killingsworth St. Portland, OR
503 889 0495